Get Mystery Box with random crypto!

መርጌታ መላክ

Logotipo do canal de telegrama merigetaam - መርጌታ መላክ
Logotipo do canal de telegrama merigetaam - መርጌታ መላክ
Endereço do canal: @merigetaam
Categorias: Não categorizado
Idioma: Português
Assinantes: 2.43K

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


As últimas mensagens

2023-06-08 13:10:16
#አስተናግር

ይህ ዕፀ  ወይናደጋ ደጋ ቆላማ ቦታዋች ላይ በቀላሉ የሚገኝን
ዕፁ በአንድ አካባቢ ከበቀለ ወደ ጎን ሰፋ በማለት 1 ሜትር  ቁመት
ያድጋል ይህ እፀዋት ዘረፈ ብዙ ጠቀሜታዎች ያሉት ሲሆን በዋነኝነት የሚጠቀሱት ለትምህርት
መስተናግር (ወይም ሰዉ በህይወት ዘመኑ ሲያረጋቸዉ የደበቃቸዉን ሚስጢራት የሚያስለፈልፍ) ለአይነ ጥላ (ለገርጋሪ) ለሰላቢ ለአብነት ጠቅስኮቸዉ እንጂ ብዙ ጥቅም አለዉ

        #አስተናግር             
ለዓይነ ጥላ ሚሆን

ፍሬዉ ከደረቀ ዉስጥ አዉጥተህ
ስሩ አድርቀህ አልም
ሴቴ ቀስት ስር እና ጊዜዋ ስር  አብረህ ጨምር
ለሳምንት በብርድ ልብስ ተከናንበህ
ታጠን 
ዉጤቱ አመርቂ ነዉ
ፍቱን




በስራ ስያት ይደውሉ
መርጌታ የባህል ምድሀኒት አዋቂ
52 views10:10
Aberto / Como
2023-06-07 15:51:19
መርጌታ  መላክ   የባህል መድህኒት ፈውስ  የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል

☞  ለመፍትሄ ሀብት
☞  ለህመም
☞  ለመስተፋቅር
☞  ቡዳ ለበላው
☞  ለገበያ
☞  ሚስጥር የሚነግር
☞  ለቀለም(ለትምህርት)
☞  ለመፍትሔ ስራይ
☞  ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ
☞  ሌባ የማያስነካ
☞  ለበረከት
☞  ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ)
☞  ለግርማ ሞገስ
☞  መርበቡተ ሰለሞን
☞  ለዓይነ ጥላ
☞  ለሁሉ መስተፋቅር
☞  ጸሎተ ዕለታት
☞  ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ
☞  ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ)
☞  ለትዳር
☞  ለድምፅ
ይደውሉ መፍትሄ አለን

0960691045
0960691045
@Mrgeta1
@Mrgeta1
57 views12:51
Aberto / Como
2023-06-05 13:45:53
መርጌታ መላክ ባህላዊ መደሀኒት የምንሰጣቸው  አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል፦
-ለገበያ ለሃብት
-ለመስተፋቅር
-ለትምህርት
-ለአፍዝ አደንግዝ
- ለመፍትሔ ስራይ
- ለህማም
-  ጋኔን ለያዘው ሰው

#ጤና ይስጥልኝ እንዴት ቆያችሁ ውድ የጥበብ ቤተሰቦች ሰላም ጤና እድገት  ኢትዮጵያና ለሕዝቦቿ  ይሁን

ዛሬ ለሚገረግር እና እንቢይ  (አልሸጥ )ለሚል ገብያ እናያለን

ገብያ ሲባል የተለያየ የገብያ አይነት አለ
እሱም ተንቀሳቃሽና ተንቀሳቃሽ ያልሆነ
ዛሬ ምናየው ተንቀሳቃሽ ላልሆነ ገብያነው  ለምሳሌ  ፦
ሆቴል
ግሮሰሪ
ሱቅ
ጉልት
ቡቲክ
መጋዘን 
ማከፋፈያ ወዘተ........ሲሆን

#መፍትሔ#
  ይደውሉ
ከምሰጣቸው በትንሹ ይህን ይመስላል

ለጥያቄ  መፍትሄ አለን ይደውሉ

0970825965
0970825965
@mlake26
@mlake26
75 views10:45
Aberto / Como
2023-06-02 15:47:50
123 views12:47
Aberto / Como
2023-06-01 12:07:30
መርጌታ መላክ ባህላዊ መደሀኒት የምንሰጣቸው  አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል፦
-ለገበያ ለሃብት
-ለመስተፋቅር
-ለትምህርት
-ለአፍዝ አደንግዝ
- ለመፍትሔ ስራይ
- ለህማም
-  ጋኔን ለያዘው ሰው

#ጤና ይስጥልኝ እንዴት ቆያችሁ ውድ የጥበብ ቤተሰቦች ሰላም ጤና እድገት  ኢትዮጵያና ለሕዝቦቿ  ይሁን

ዛሬ ለሚገረግር እና እንቢይ  (አልሸጥ )ለሚል ገብያ እናያለን

ገብያ ሲባል የተለያየ የገብያ አይነት አለ
እሱም ተንቀሳቃሽና ተንቀሳቃሽ ያልሆነ
ዛሬ ምናየው ተንቀሳቃሽ ላልሆነ ገብያነው  ለምሳሌ  ፦
ሆቴል
ግሮሰሪ
ሱቅ
ጉልት
ቡቲክ
መጋዘን 
ማከፋፈያ ወዘተ........ሲሆን

#መፍትሔ#
  ይደውሉ
ከምሰጣቸው በትንሹ ይህን ይመስላል

ለጥያቄ  መፍትሄ አለን ይደውሉ
@mlake26 መርጌታ መላክ በማለት ይደውሉ።
@mlake26
0970825965
0970825965
167 views09:07
Aberto / Como
2023-05-15 16:52:02 በሀገር ውስጥና በውጭ ለሚኖሩም መምጣት ሳያስፈልግ ባሉበት እንሰራለን 
የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል
1 ለመፍትሄ ሀብት
2 ለህማም
3 ለመስተፋቅር
4 ቡዳ ለበላው
5 ለገበያ
6 የዛር ውላጅ ለተዋረሰው
7 ሚስጥር የሚነግር
8 ራዕይ የሚያሳይ
9 ለዓቃቤ ርዕስ
10 ለመክስት
11 ለቀለም(ለትምህርት)
12 ሰላቢ የማያስጠጋ
13 ለመፍትሔ ስራይ
14 ጋኔን ለያዘው ሰው
15 ለሁሉ ሠናይ
16 ለቁራኛ
17 ለአምፅኦ
23 ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ
24 ለግርማ ሞገስ
25 መርበቡተ ሰለሞን
26 ለዓይነ ጥላ
27 ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ
28 ለሁሉ መስተፋቅር
29 ጸሎተ ዕለታት
30 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ
31 ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ)
32 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ
33 ለድምፅ
34 ለብልት

ከሀገር ውጪ ለሚኖሩ

1 የመኖሪያ ፍቃድ ላላገኙ  መፍትሄ
2. ከሀገር ውጪ ስራ እድል ላጡ
3. ንግድ ጀምረው አልሳካ ላላቸው
4. ገንዘብ ለሚያባክኑ
5 ሰውፊት መቆም መናገር ለሚፈሩ 
6. ለሀብት  ለንብረት ሚሆንም አለን
7   ለስንፈተ ወሲብ መፍትሄ ለውጪ ሀገር ለሚኖሩትም እየሰራን ነው
8 ፍቅረኛ አልያዝ ላላቸውም አለን
9. ትምህርት አልገባ ላለው
10 መስተፋቅር ፣የህዝብ መስተፋቅር
11. ከሀገር መውጣት እየፈለጉ ላልተሳካላቸው ። ከሀገር ውጪ ላላችውም መፍትሄ በልዩ ሁኔታ አለን  ይምጡ ይደውሉ ያማክሩን ።
ለምንኛውም ጥያቄዎ ይደዉሉ
0960691045
 
ባላቹህበት እንሰራለን 
ቴሌግራም _ @Mrgeta1
38 views13:52
Aberto / Como
2023-05-13 12:39:50
# መርጌታ መላክ  የባህል መዳኔት #ጤና ይስጥልኝ እንዴት ቆያችሁ ውድ የጥበብ ቤተሰቦች ሰላም ጤና እድገት ብልፅግና ለእምየ ኢትዮጵያና ለሕዝቦቿ ይሁን
ዛሬ ለሚገረግር እና እንቢይ (አልሸጥ )ለሚል ገብያ እናያለን
ገብያ ሲባል የተለያየ የገብያ አይነት አለ
እሱም ተንቀሳቃሽና ተንቀሳቃሽ ያልሆነ
ዛሬ ምናየው ተንቀሳቃሽ ላልሆነ ገብያነው ለምሳሌ ፦
ሆቴል
ግሮሰሪ
ሱቅ
ጉልት
ቡቲክ
መጋዘን
ማከፋፈያ ወዘተ........ሲሆን
# መፍትሔ#
ይህ ታላቅ እፅዋት
አበዛንጣ
ያሽኮኮ ጎመን
ግሜ ቅጠል በመባል ይታወቃል ይህ እፅዋት የተዘጋ (የጠፋ ) ገብያ ይከፍታል የቀዘቀዘ ገብያ ያሞቃል
ለሀብት ስራም ይውላል ታላቅ ባለብዙ ሚስጥር እፅዋት ነው።
አበዛንጣ ከነስመ ብሂሉ አበዛንጣ ወርቅ አምጣ አበዛንጣ ብር አምጣ አበዛንጣ ገብያ አምጣ ይባላል
ይህን ታላቅ እፅዋት እነዚህን ቃላቶች በመጠቀም ለእኔ ለገሌ ገብያ ወርቅ ብር አምጣ የተዘጋውን ገብያየን ክፈት እያሉ በቀንድ ቢለዋ ቀንበጥ ቀንበጡን (ቅጠሉን) ከ፯ ( 7 )ላይ ጥዋት በባዶሆድ በንፅህና ቆርጦ በድንጋ ጨቅጭቆ
የተጨቀጨቀውን በእለት ውሀ ዘፍዝፎ ገብያየን ክፈት እያሉ የንግድ ቤቱን ውሀ ውሀውን መርጨት በእየለቱ ውሀ እየበረዙ መርጨት ነው።
ይህን ድርጊት እስከ ፯ (7 )ቀን ቢሰሩት
# መልእክቱን SHARE በማድረግ መፍትሔውን ለዓለም ህዝብ እናዳርስ!
የቀደምት አባቶቻችንን እውቀት እና ጥበብ ሳይበረዝ እንደወረደ ይቀርባል። የአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ፣ በህይወትዎ ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው፣ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችል፣ የብራና መጽሐፍት እና ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ።
# ለበለጠ መረጃ ከስርዐ በተቀመጠው ስ.ቁ በስራ ሰዓት ይደውሉልን።
61 views09:39
Aberto / Como
2023-05-13 12:37:34
# መርጌታ መላክ  የባህል መዳኔት #ጤና ይስጥልኝ እንዴት ቆያችሁ ውድ የጥበብ ቤተሰቦች ሰላም ጤና እድገት ብልፅግና ለእምየ ኢትዮጵያና ለሕዝቦቿ ይሁን
ዛሬ ለሚገረግር እና እንቢይ (አልሸጥ )ለሚል ገብያ እናያለን
ገብያ ሲባል የተለያየ የገብያ አይነት አለ
እሱም ተንቀሳቃሽና ተንቀሳቃሽ ያልሆነ
ዛሬ ምናየው ተንቀሳቃሽ ላልሆነ ገብያነው ለምሳሌ ፦
ሆቴል
ግሮሰሪ
ሱቅ
ጉልት
ቡቲክ
መጋዘን
ማከፋፈያ ወዘተ........ሲሆን
# መፍትሔ#
ይህ ታላቅ እፅዋት
አበዛንጣ
ያሽኮኮ ጎመን
ግሜ ቅጠል በመባል ይታወቃል ይህ እፅዋት የተዘጋ (የጠፋ ) ገብያ ይከፍታል የቀዘቀዘ ገብያ ያሞቃል
ለሀብት ስራም ይውላል ታላቅ ባለብዙ ሚስጥር እፅዋት ነው።
አበዛንጣ ከነስመ ብሂሉ አበዛንጣ ወርቅ አምጣ አበዛንጣ ብር አምጣ አበዛንጣ ገብያ አምጣ ይባላል
ይህን ታላቅ እፅዋት እነዚህን ቃላቶች በመጠቀም ለእኔ ለገሌ ገብያ ወርቅ ብር አምጣ የተዘጋውን ገብያየን ክፈት እያሉ በቀንድ ቢለዋ ቀንበጥ ቀንበጡን (ቅጠሉን) ከ፯ ( 7 )ላይ ጥዋት በባዶሆድ በንፅህና ቆርጦ በድንጋ ጨቅጭቆ
የተጨቀጨቀውን በእለት ውሀ ዘፍዝፎ ገብያየን ክፈት እያሉ የንግድ ቤቱን ውሀ ውሀውን መርጨት በእየለቱ ውሀ እየበረዙ መርጨት ነው።
ይህን ድርጊት እስከ ፯ (7 )ቀን ቢሰሩት
# መልእክቱን SHARE በማድረግ መፍትሔውን ለዓለም ህዝብ እናዳርስ!
የቀደምት አባቶቻችንን እውቀት እና ጥበብ ሳይበረዝ እንደወረደ ይቀርባል። የአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ፣ በህይወትዎ ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው፣ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችል፣ የብራና መጽሐፍት እና ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ።
# ለበለጠ መረጃ ከስርዐ በተቀመጠው ስ.ቁ በስራ ሰዓት ይደውሉልን።
48 views09:37
Aberto / Como
2023-05-13 07:02:50
በዓይነ ጥላ ፣በዛር መናፍስት፣ በኣጋንንት ፣ህይወትዎ  ተመሰቃቅሎቦታል?
ትዳርዎ እና የቤተሰብ ሰላም ርቆታል?
የሚማሩት፣ ትምህርት፣ የሚሰሩት ስራ ፣ኣልሰምር ብሎዎታል?
በኪንታሮት፣በ ሚጥል በሽታ ፣በልጅ እጦት፣በፍርሃት፣ተጨንቀዋል?

እንግድያውስ ሀገር በቀል በሆነው በኣባቶቻችን እውቀት ከተለየዩ ዕጽዋቶች በሚዘጋጅ መፍትሔ እነዚህን ክፉ መናፍስት እና ፈተናዎችን ተገላግለው በተድላ ይኑሩ።

#በተጨማሪም የቀደምት ብራና መጽሐፍት እና ጥቅማቸው በዚህ ይዳሰሳሉ።

ለወዳጅ ዘመዶ ሼር በማድረግ ያጋሩ!
የወሴፍ ነኝ !!
ለበለጠ መረጃ በስራ ሰዓት ይደውሉልን።
66 views04:02
Aberto / Como
2023-05-12 08:59:26
75 views05:59
Aberto / Como