Get Mystery Box with random crypto!

Mini Sewing Machine (YFSM-306)      የYFSM 306 ባለጠረጴዛ ኤሌክትሮኒክ የ | Brundo Shopping- Featured

Mini Sewing Machine (YFSM-306)
     የYFSM 306 ባለጠረጴዛ ኤሌክትሮኒክ የስፌት ማሽን ብቃቶቹ
ለአጠቃቀም ቀላል እና ምቹ
የስፌት ፍጥነት መጨመሪያ እና መቀነሽያ ያለው
ወፍራም ጨርቆችን  እንደ ጅንስ ያሉትን ያለ ችግር ይሰፋል
ለሱሪ እና ሸሚዝ በክብ ስፌት የሚያስፈልግበትን ቦታዎች ያለ ምንም ችግር የሚሰፋ
የራሱ ፔዳል መርገጫ ያለው
የራሱ መብራት ስላለው ያለ ምንም ችግር እያዩ ለመስፋት የሚያስችል
የራሱ ቦቢን መጠቅለያ ያለው
ይሄን ሁሉ ጥቅም የያዘ ማሽን

Need help? Contact @brundo_help

BUY NOW!!!
https://brundo.net/product/mini-sewing-machine-yfsm-306/